banner

የሽርካ ኦርቶዶክሳውያን ግድያ እንደቀጠለ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

#FastMereja I በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ ታኅሣሥ 5 እና 6 ቀን 2017 ዓ.ም የወረዳ ቤተ ክህነቱን ሥራ አስኪያጅ ጨምሮ 20 ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች ግድያና እገታ እንደተፈጸመባቸው ነዋሪዎቹ ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ገልጸዋል፡፡

ከታገቱት ውስጥም የወረዳው ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅና ሌሎች 8 ኦርቶዶክሳውያን ገንዘብ ከፍለው የተለቀቁ ሲሆን ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች ግድያ እንደተፈጸመባቸው እንዲሁም ያሉበት እንደማይታወቅ አክለዋል፡፡ በዚህ ዕለት ብቻ ከ80 በላይ የኦርቶዶክሳውያን ከብቶች በታጣቂዎች ተወስደዋልም ተብሏል፡፡

5 comments

Mekedes Mekdi December 19, 2024 - 7:44 am

ብልፅግና ስልጣን ላይ እስካለ ድረስ ሞት አይቆምም😢

Reply
Sinan Girma December 19, 2024 - 7:46 am

እነርሱ ከሰው መሬት ላይ ምን ይሰራሉ????ሰፋሪ ሁላ፣፣ በሃይማኖት ምክንያት የሰው ሜሬት እየዘረፉ

Reply
Teshome Woldesenbet December 19, 2024 - 7:46 am

መፍተሔ ቀላል ነበር
አደባባይ ላይ ወጥቶ ሰላማዊ ሰልፍ ከማድረግ ይልቅ በቡድን ተደራጅተህ ራስህን አስከብር(ተበቀል)

Reply
Leul Mesfin December 19, 2024 - 7:47 am

ክርስቲያን ሞቱ ሰማዕትነት ነው ክርስትያን የሆነዉ ለዚ ነው ለፅድቅ ያድርግላቸው

Reply
Habtie Bere December 19, 2024 - 7:49 am

ህዝቡ ያለውም በቁሙ ሞቷል

Reply

Leave a Comment