banner

የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

ዛሬ የምክክር ጉባኤና ቅድመ ምርቃት ዝግጅት እየተከናወነ ይገኛል::

በአዲሱ አልበሙ ዙሪያ የምክክርና የቅድመ ምርቃት መርሐ ግብር ኮሚቴው አዘጋጅቷል::

ተወዳጁ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ከአዲሱ የዝማሬ አልበሙ ከተካተቱ ዝማሬዎች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ ከወዳጆቹ ጋር የሚዘምረው ዛሬ ነው::

ከጥቂት ደቂቃዎች በኇላ መርሐ ግብሩ ይጀምራል::

ተመሰገን ተመስገን

ለምስጋና ስላሰባሰብከን

እግዚአብሔር ተመስገን


3 comments

Daniel Mulatu December 22, 2024 - 12:53 pm

❤

Reply
Esubalew Bisrat December 22, 2024 - 12:53 pm

ብቻ የአልበም ቱር እንዳትጀምሩ 😭🤲

Reply
Azi Ye Mariam Lij December 22, 2024 - 1:05 pm

ተዋህዶ እውነት ናት።
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏❤❤❤

Reply

Leave a Comment