banner

አርቲስት ዳናዊት መክብብ ወንድሟ ዘማሪ አቤል መክብብ አዲስ ላሳተመው የመዝሙር አዲስ አልበም ሕትመት ማገዣ ይውል ዘንድ 200,

አርቲስት ዳናዊት መክብብ ወንድሟ ዘማሪ አቤል መክብብ አዲስ ላሳተመው የመዝሙር አዲስ አልበም ሕትመት ማገዣ ይውል ዘንድ 200,ዐዐዐ ብር መስጠቷ ከኢንተርሌግዠሪ ሆቴክ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
#FastMereja


10 comments

Deme Vols Yasin Senayt December 22, 2024 - 2:36 pm

የወንድሙ ጅራ ወንድም ቡታጅራ
የአሊ ቢራ ወንድም ሜታ ቢራ
የክበበው ገዳ ወንድም አባ ገዳ

Reply
ኢየሱስ ጌታ ነዉ December 22, 2024 - 2:37 pm

እና ወንድሟ አደል ምን ይደቃል ሆሆሆሆ

Reply
Frita Alex December 22, 2024 - 2:37 pm

ጎበዝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

Reply
Oniv Brezzy December 22, 2024 - 2:39 pm

ከአንድ ቤት ሁለት ሰው ሲባረክ 🥰

Reply
Ebiso Era December 22, 2024 - 2:39 pm

እናት ሆድ ዥንጉርጉር !!

Reply
Solomon Endalew December 22, 2024 - 2:42 pm

degmo yehenem melkam tegbar newu beluuuuu ere zendro emaysema yelewum
lemen bet, mekina ….

Reply
Andualem Simachew December 22, 2024 - 2:42 pm

የቄሳርን ለቄሳር የሰይጣንን….

Reply
Yodit Yo December 22, 2024 - 2:43 pm

ለወንድም ሰጠው ተብሎ ይወራል እንዴ

Reply
ሲሳይ ስመኝ December 22, 2024 - 2:47 pm

እና አሁን ይሄ የሚነገር ነው እናተስ የሚፃፍ ነው

Reply
Dani Wiz Dani December 22, 2024 - 2:48 pm

ማፈሪያዎች ናቹ ይሄ ሚዲያ ላይ ይዘገባል አሽቃባጮች ናቹ እሺ እኛ ምናገባን ለምን 200 ሚሊዮን አሰጠውም ወንድሟ አደል

Reply

Leave a Comment