0
«በሰዓቱ ግጭታችን እንደዚህ የሚያደርስ አልነበረም፣ ተነጋግረን መፍታት እንችል ነበር፣ እኔ አንተን አጥቼ መኖር አልፈልግም አልችልምም፣ ታውቃለህ። እኔ በጣም ነው የምወድህ፣ እባክህ ይቅርታ አድርግልኝ!»
«በሰዓቱ ግጭታችን እንደዚህ የሚያደርስ አልነበረም፣ ተነጋግረን መፍታት እንችል ነበር፣ እኔ አንተን አጥቼ መኖር አልፈልግም አልችልምም፣ ታውቃለህ። እኔ በጣም ነው የምወድህ፣ እባክህ ይቅርታ አድርግልኝ!»
10 comments
ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ 🤷♀️
እሱ በዚ ሰአት tiktok ላይ አንበሳ የሚያሶርድ ቃል ምን ልበላት እያለ እያሰበ ነው😿
ሁልጊዜ በትዳር ውስጥ ሴቷ እናቷንም ቢሆን እስከማትሰማ ድረስ ታፈቅራለች። ወንድ ግን ከጀርባው ስለትዳሩ የሚወስኑለት ቤተሰቦች ጓደኞች አያጣም።
ስለዚህ
❤ትዳር በሁለት ሰዎች ብቻ የሚዘጋ በር ነው❤። ቁልፉ ከሁለቱ ከወጣ እና ተቀርፆ ለወዳጅ ዘመድ ከተበተነ ትዳሩም ተበተነ🙌
እንሰማለን ግን አንፈርድም 😌
ይቅርታ ማድረግ የአሸናፍነት መገለጫ ነዉ።
Ehe ngr dirama eyemselegn nw😎
ታዲያ እኛ ምን አገባን ህዝቡን ለምን አይተውትም ብዙ የሚያሳስበው ነገር አለኮ
በይቅርታ የሁለቱም አሸናፊነት አለ አንዳንዴ ተሸንፈንም በይቅርታ እናሸንፋለን
አጀንዳ አይጣህ ተብሎ የተመረቀ ህዝብ 🤗🤗
እኛ የማናውቀው ትልቅ በደል ያለበት ይመስላል ግን ቶሎ ይቅርታ ባያረግላት አሪፍ ነው ትንሽ ይቅጣት