0
ማህበራችን ማህበረ ጎዶልያስ እንደሚታወቀው ሁል ጊዜ በአመታት የቅዱስ ገብርኤልን የንግስ በዓል ወደ ተለያዩ ገዳማት ጉዞውን በማዘጋጅት ቅድመ ሁኔታዎችንን አጠናቋል የጉዞውን ምዝገባ ጀምሯል፡፡
የቅዱስ ገብርኤልን አመታዊ ክብረ በዓል በየት ሊያከብሩ አሰቡ
-ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
-ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
-ሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል
ኑ በፍቅር በአንድነት መልአኩን በዓል ቅ/ገብርኤል ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ውስጥ ያወጣበትን አመታዊ በዓልን እናክብር ይላል ማህበራችንን ፡፡
በአሉበት ቦታ ሆነው በተለያዩ አማራጭ ባንኮች ትኬት መቁረጥ ይችላሉ ።
መነሻ ቦታ :- 1. መስቀል አደባባይ ቅ/እስጢፋኖስ
* 2. መገናኛ
3. ጣፎ አደባባይ
መመዝገቢ ቢሮ ዋና አድራሻዎች :- ለገሃር ቅ/ቂርቆስ ቤ/ክን ግቢ ውስጥ ቤተ ጎዶልያስ መንፈሳዊ የጉዞ ማኅበር እና መዝሙር ቤት
ቀድመው ደውለው ይመዝገቡ 0947 15 15 15
1 comment
ገብርኤል በምልጃው ይጠብቀን