banner

«ድሮ ቀበሌ ለመሄድ የሚሰማኝ ስሜት አሁን ንግድ ባንክ ላይ እየተሰማኝ ነው፣ ከሁለት ቀን በፊት የሞባይል ባንኪንግ እንዲያስተካ

«ድሮ ቀበሌ ለመሄድ የሚሰማኝ ስሜት አሁን ንግድ ባንክ ላይ እየተሰማኝ ነው፣ ከሁለት ቀን በፊት የሞባይል ባንኪንግ እንዲያስተካክሉልኝ ወደ ባንኩ ሁለት ቅርጫፎች ጎራ ብዬ ሲስተም የለም ብለው አባረውኛል፣ ዛሬ ፀሎት አድርጌ ጎራ ብዬ ነበር አንዷ ወደ አወጣሽበት ቅርጫፍ ሂጂ ብትለኝም አንዱ ሰራተኛ ችግር የለውም ብሎ አስተካክሎልኝ ወጥቻለሁ! ሴቷ ትገርሚያለሽ ወንዱ ይመችህ» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

10 comments

Yirga Meku Aschenk December 26, 2024 - 8:06 pm

ድሮስ ሴት የሴት ችግር መፍቻ የት አላት? ቢኖራትስ የራሷን ችግር በፈታች ነበር! ይጋራም ያላልሻትም ትሁት ሰው ስለሆንሽ።

Reply
Mantegaftot Girmaye December 26, 2024 - 8:06 pm

ዛሬ ደግሞ አካውንቴ ላይ 104 ብር ቀርታኝ በሷ ካርድ ልሙላ ብል ሞባይል ባንኪንጎ እንዴት አባህ አለኝ። እንጃልን

Reply
Abi Asmare December 26, 2024 - 8:07 pm

ንግድ ባንክ ልክ እንደ ቀበሌ ስብሰባ ላይ ነን ማለት ብቻ ነው የቀራቸው

Reply
Shumbeza Lemencho December 26, 2024 - 8:07 pm

እኔ 951 ደውዬ ቅሬታ ባሰማም ምንም ምላሽ አላገኘሁም። የትም ብትሄድ ያው ነው እኛ ባለንበት ሁሉ ችግሩ አብሮን ይሄዳል።

Reply
Shaft Mimi December 26, 2024 - 8:08 pm

ሴቶች አይመቹኝም ተራ ቦታ ተቀምጠው እንኳን ሲያካብዱ ሀገር ሚመሩ ነው ሚመስለው።ጉዳዬን የያዘችው ሴት እንደሆነች ካወኩ ያጠወለውለኛል

Reply
Ayinamaw Alemayehu Zerfenesh December 26, 2024 - 8:08 pm

ወ/ሪት ከሆንሽ በዚህ ስልክ ደውይልኝ

Reply
Yodit Yo December 26, 2024 - 8:08 pm

ሄርመን ዘመድሽ ስለሆነ ነው ቶሎ ያስተካከለልሽ 😎

Reply
Abreham Abera Adare December 26, 2024 - 8:09 pm

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀበሌ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ እኮ ቆየ፡፡

Reply
Sintayehu Bezabih December 26, 2024 - 8:09 pm

ተመሳሳይ ፖሎች ይገፋፋሉ (Physics)¿¡

Reply
Ashe Tsegaye Hawk December 26, 2024 - 8:10 pm

በሰው ብር እንደዚህ የተላላጡብን የራሳቸው ቢሆን ጭራሽ አያስቀርቡንም

Reply

Leave a Comment