banner

”ተመስገን”

መላእክቱና እረኞች በአንድነት ሆነው ”በሰማያት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን…” ብለው ያመሰገኑትን ጌታ እኛም እንዲሁ እሁድ ታኅሣሥ 27 ከቀኑ 6:00 በቦሌ ደ/ሳ መድኃኔዓለም ካቴድራል አዳራሽ ተሰብስበን በተሰኘው የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም የተወለደውን አምላክ እናመሰግናለን::

በዕለቱም 16 መዝሙራትን የያዘው የዝማሬ አልበም ለሽያጭ ይቀርባል::

መዝሙራቱ በማኅቶት ቲዩብ የሚለቀቁ ሲሆን በሁሉም የCD Distribution አማራጮችና (spotify, itunes…) በተለያዩ መተግበሪያዎች ይገኛሉ::

በመላው ዓለም ለማከፋፍል በ+251941518851/ +1 469 733 0150 ይደውሉ ወይም temesgenalbum@gmail.com ይጻፉልን::

ተመስገን ተመስገን
ለምስጋና ስላሰባሰብከን
እግዚአብሔር ተመስገን

2 comments

ሚስጥሩ ገብቶኛል December 29, 2024 - 5:06 am

ዲያቆን !

Reply
የማን ነህ የጌታ ነኝ December 29, 2024 - 5:07 am

ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

Reply

Leave a Comment