Copyright 2022 - All Right Reserved. Designed and Developed by PenciDesign
የሚበላ በሌለበት ሀገር
እነሱስ መቸ ነው ሚታደሱት😉
አስደናቂ ስራራራራ ነውውው በጣም ቆንጆ ነው
ማድነቅ የማትችሉ ሰዎች ምን አይነት በሽታ ነው የያዛችሁ ንገሩን እና እንፈልግ
የሚበላ ነገር ከዚህ ፖስት ጋር ምን አያያዘው ስራ አሰራ ትበላለህ ካልሰራ የቢበሉትን ታያለህ የሞታችሁ ናችሁ ለውጥ የማይታያችሁ ሰዎች
ሲያምር በ ጌታ🥰🥰
የእኛን ኑሮ ማን ያድስ ..?😳
እኛ በፎቶ እንዝናናለን እስት ለላም ካለ
ለመሆኑ እኛ የማናውቀው ኢትዮጵያ አገር ነች አይደል ? ያምራል
እዚ መተህ የሚበላ የለም ምትል ሰርተህ ብላ……
ህንፃ ከሚያድሱት ለምን አንጎላቸውን አያድሱትም ። ለካ ጭንቅላት የላቸውም
ክቡሪነቶ!! ሠላም፣ሙሉ ጤና እና በሥራዎት ሁሉ ስኬትን እመኝሎታለው። እኔ ገዛኸኝ ሀደሮ እበላለው በዞን ፋይናንስ አይቲ እና አካውንትንግ ባለሙያ ነኝ። ማስታውሻ:-አንድ ሀሳብ ለማቅረብ ነው ይኻውም:- 1. ከዘመኑ ዲጅታል ቴክኖሎጂ ጋር መረጀ እና ሥራዎችን መከዎን አሁን በለነው ጊዜ ላይ ግድ የሚልበት ደረጀ ላይ እንገኛለን። 1.የአስተዳደር Digital networked security camera video and audio data record ከሁሉም መምሪያ ጋር መገነኘት እና ቋቱ በአስተዳደር ላይ የተፈቀደለት ሰው ብቻ በሚስጥር ቁልፍ የሚያይ እና መረጀውን የሚከታታል ይሆናል። ይህ ካሜራ ብዙ ፋይዳ ይኖራዋል:- ሁሉም መምሪያ ኃላፊዎች ቢሮ ተገኝተው በሥራ ላይ መሆናቸውን እና ባለጉዳዮቻቸውን እንዴት እንደሚያስተናግዱ መከታታል፤በቢሮዓቸው ሆነው የቪዲዮ ኮንፍራንስ ስብሳበዎችን ማከሄድ፤ጊዜንና ጉልበትን የሚቆጥብ መሆኑ 2.ዲጅታል ትላልቅ ስክራን መግጠም 3. ከዞን መምሪያዎች የተወሰኑቱ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት በሲስተም እንዲሆን ለአብነት ዱራሜ ሆስፒታል የህክምና ሥርዓት የተካሚዎች የህክምና መረጃዎች Digital network መለዋዎጥ ሥርዓት ቢኖር፣ የህግ ተቋማት የዞን ፖሊስ፣ፍትህ፣ ፍርድ ቤት እና ማራሚያ ተቋማት የመረጀ ልውውጠቸው በሲስተም ቢሆን እና ሌሎች ሥራዎችም ይገኛሉና በዚህ ዘርፍ ሙያ እጅግ በጣም አንቱ የተባሉ ባለሙያዎች ጋር አብረን መሥራት ይቻላል። ሠላም!
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
10 comments
የሚበላ በሌለበት ሀገር
እነሱስ መቸ ነው ሚታደሱት😉
አስደናቂ ስራራራራ ነውውው በጣም ቆንጆ ነው
ማድነቅ የማትችሉ ሰዎች ምን አይነት በሽታ ነው የያዛችሁ ንገሩን እና እንፈልግ
የሚበላ ነገር ከዚህ ፖስት ጋር ምን አያያዘው ስራ አሰራ ትበላለህ ካልሰራ የቢበሉትን ታያለህ የሞታችሁ ናችሁ ለውጥ የማይታያችሁ ሰዎች
ሲያምር በ ጌታ🥰🥰
የእኛን ኑሮ ማን ያድስ ..?😳
እኛ በፎቶ እንዝናናለን እስት ለላም ካለ
ለመሆኑ እኛ የማናውቀው ኢትዮጵያ አገር ነች አይደል ?
ያምራል
እዚ መተህ የሚበላ የለም ምትል ሰርተህ ብላ……
ህንፃ ከሚያድሱት ለምን አንጎላቸውን አያድሱትም ። ለካ ጭንቅላት የላቸውም
ክቡሪነቶ!! ሠላም፣ሙሉ ጤና እና በሥራዎት ሁሉ ስኬትን እመኝሎታለው። እኔ ገዛኸኝ ሀደሮ እበላለው በዞን ፋይናንስ አይቲ እና አካውንትንግ ባለሙያ ነኝ። ማስታውሻ:-አንድ ሀሳብ ለማቅረብ ነው ይኻውም:-
1. ከዘመኑ ዲጅታል ቴክኖሎጂ ጋር መረጀ እና ሥራዎችን መከዎን አሁን በለነው ጊዜ ላይ ግድ የሚልበት ደረጀ ላይ እንገኛለን።
1.የአስተዳደር Digital networked security camera video and audio data record ከሁሉም መምሪያ ጋር መገነኘት እና ቋቱ በአስተዳደር ላይ የተፈቀደለት ሰው ብቻ በሚስጥር ቁልፍ የሚያይ እና መረጀውን የሚከታታል ይሆናል።
ይህ ካሜራ ብዙ ፋይዳ ይኖራዋል:- ሁሉም መምሪያ ኃላፊዎች ቢሮ ተገኝተው በሥራ ላይ መሆናቸውን እና ባለጉዳዮቻቸውን እንዴት እንደሚያስተናግዱ መከታታል፤በቢሮዓቸው ሆነው የቪዲዮ ኮንፍራንስ ስብሳበዎችን ማከሄድ፤ጊዜንና ጉልበትን የሚቆጥብ መሆኑ
2.ዲጅታል ትላልቅ ስክራን መግጠም
3. ከዞን መምሪያዎች የተወሰኑቱ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት በሲስተም እንዲሆን ለአብነት ዱራሜ ሆስፒታል የህክምና ሥርዓት የተካሚዎች የህክምና መረጃዎች Digital network መለዋዎጥ ሥርዓት ቢኖር፣ የህግ ተቋማት የዞን ፖሊስ፣ፍትህ፣ ፍርድ ቤት እና ማራሚያ ተቋማት የመረጀ ልውውጠቸው በሲስተም ቢሆን እና ሌሎች ሥራዎችም ይገኛሉና በዚህ ዘርፍ ሙያ እጅግ በጣም አንቱ የተባሉ ባለሙያዎች ጋር አብረን መሥራት ይቻላል። ሠላም!