banner

አርሲ ሮቤ ነው የምንገኘው ከአዲስ አበባ በአዳማ፣ አድርገን የአሰላን መስመር ይዘን ኢተያ ከተማ ስንደርስ ወደ ግራ ታጥፈን ሑሩ

አርሲ ሮቤ ነው የምንገኘው ከአዲስ አበባ በአዳማ፣ አድርገን የአሰላን መስመር ይዘን ኢተያ ከተማ ስንደርስ ወደ ግራ ታጥፈን ሑሩታ ከተማ አልፈን የዲክሲስ ወረዳን አቋርጠን ዲደአ አርሲ ሮቤ ተገኝተናል።

የአርሲ ሮቤ ወረዳ ዋና ከተማ ሮቤ ከተማ ኮሪደር ልማት ላይ ነኝ ብላ ፈራርሳለች በአርሲ ሮቤ ካሳ የሰው ስም ነው ለሚፈርሱ ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ምንም አይነት የካሳ ከፍያ እና ምትክ ቦታ የለም አፍርሶ ቦታውን መልቀቅ ግዴታ እንደሆነ ነው ነዋሪዎቹ ለፋስት መረጃ የገለጹት።

ለኮሪደር ልማት ተብሎ የፈረሰው ቦታ ተመልሶ ተውቦ ይሰራል ወይ የሚለው አጠያያቂ እንደሆነ ነዋሪው ይገልጻል። ስለ አርሲ ሮቤ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመጣለን።





7 comments

Fetu Shifa Siraj January 1, 2025 - 10:46 am

ይሄኛው ደግሞ የከፋ ነው

Reply
Ahmed Giragn January 1, 2025 - 10:46 am

ከኮረና ብሶ መጣምን ኮሊደር

Reply
Amir Nuri January 1, 2025 - 10:47 am

መንገድ የሌለው ከተማ ላይ ኮሪደር ምናምን የሚል ደንቆሮ ካድሬ

Reply
Biftuu Belachew January 1, 2025 - 10:47 am

ይሄ መንግስት አመሰን እኮ ምነው በነቀለው እግዚአብሔር !!

Reply
እዮብ መኮንን January 1, 2025 - 10:47 am

በእውርድንብር መጓዝ ይሄ ነው ትርፉ

Reply
ጥቁር አዝሙድ January 1, 2025 - 10:47 am

የፖለቲካ ሲስተሙ ሸግሽግ
በንግዱም ሲስተሙም ይቀጥላል
የቆየው የንግድ ሲስተም ካልፈረሰ
አዲስ ተሳታፊ ለማብዛት አይመችም

Reply
Elias Tadesse Choka January 1, 2025 - 10:49 am

አስፋልት ማስገባት አይቀድምም🤣🤣
ማፍረስ በቃ ደስ ይላቸዋል ማለትነው።
ለ10አመት ለማይሰሩት ነገር

Reply

Leave a Comment