0
#FastMereja I የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ በደረሰው የትራፊክ አደጋ 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ መኩሪያ ማርሻዬ ከፊት አመራርና ከካቢኒያቸው ጋር በመሆን ዛሬ አደጋው በደረሰበት በምስራቃዊ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ በመገኘት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች መፅናናትን ተመኝተዋል።
በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር ማቴ መንገሻና የቦና ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተሰማ ቃሬ በተደረገው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
1 comment
ሀሹ