banner

በወንዶ ወረዳ የተቀሰቀሰውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር ተቻለ

#FastMereja I በወንዶ ወረዳ ጎቱ ኦሎማ ቀበሌ በተለምዶ አባሮ ተራራ ደን በመባል በሚታወቀዉ ስፍራ ትናንት ቀን 10:00 ላይ የተቀሰቀሰውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር መቻሉን የወረዳዉ አስተዳደር ገለጸ።

እሳቱ በከፍተኛ ሁኔታ በንፋስ ሀይል ወደ ጥቅጥቅ ደን እየተንቀሳቀሰ እንደነበር መገለጹ ይታወሳል። አሁን በቁጥቋጦዎች ላይ ከሚታይ ጭስ በስተቀር እሳቱ መቆሙን ወረዳዉ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ወረዳው አረጋግጧል።



4 comments

Adiss Adíŝŝ January 19, 2025 - 9:00 am

ወንዶ የት ነዉ??????

Reply
በዛወርቅ ፍርድአወቀ January 19, 2025 - 9:00 am

ተመስገን

Reply
Meha Moha January 19, 2025 - 9:02 am

ተመሰገን ተጨነቀንኮ 🙏

Reply
Ķĩbŕŏm KG January 19, 2025 - 9:06 am

አሜሪካ ከኛ መማር አለባት ፈጣሪን ያመነ እንጂ ብር ያመነ ሃይል እንደሌለው።

Reply

Leave a Comment