0 በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን በአዲስ አበባ ሀገረስብከት የብርሃነ ጥምቀቱ በዓል በቅድስት ልደታ ማርያም ካቴድራል ጥር 11/2017 ዓ.ም በድምቀት እየተከበረ ይገኛል::