0
«የኮሪደር ልማቱ ላይ ያለው መብራት ሸውዶኝ ለካ መብራት ሳላበራ ነበር ሳሽከረክር የነበረው 😎 የትራፊክ እራት ሆኜ ተቀጥቻለሁ!😐 ከዚህ በኋላ ከተቀጣሁ መንጃ ፍቃዴን መልሳለሁ እንጂ በየሰበቡ 1500 ብር አልከፍልም! የኃይል ብክነትን ለመቀነስ ብዬ ነው ያላበራውት ብለውም ሊሰማኝ አልቻለም!😎 ይታረም»
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
8 comments
Ene alew aydel aymashim enda eyalku wuchi wuye yaderku
ድንገት ኮሪደሩ ቢጠፋ ተጋጭቷልኮ በቃ ተማርበት😀
እና መኪና ገዛሽ ሄርሚዬ 😁
ወ/ሪት ሄመን አሁንም ሲንግል ናችሁ እንዴ🧐🤔
እሷስ ቀን ፀሐይ አለ ብላ አይኗን ጨፍና ትራመድ ይሆን???!
ሄርመን ግን መቼ ነዉ የምታገበው የሄርመን ነገር ያሳስበኛል🤣
ሃይል ለመቆጠብ ከለሊቱ 6 ስአት እሰከ ለሊት 11 ሰአት ተመራጭ ነው
ቅሬታ ለመንግስት፥-
እኛ ሰፈር መብራት ከጠፋ ሶስት ሰአታት አለፉ፡፡በዚህ 3 ሰአት ውስጥ በአውሮፕላን የበረሩ ብዙ ሰዎች እየደወሉ “ከመላው አዲስ አበባ እናንተ ሰፈር ላይ ብቻ ነው ጨልሞ ሚታየው ፥ ምንድን ነው ችግሩ?” እያሉን ነው፡፡የመብራቱ መጥፋት የከተማችንን ገጽታ እያበላሸ ስለሆነ በአስቸኳይ እንዲበራልን እንዲደረግ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
አቤል ቤላ
ትናት ያጋራው