banner

ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል አንደኛ በመውጣት ነው በከፍተኛ ነጥብ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የገባው በዩኒቨርሲቲውም አንደኛ አመት


ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል አንደኛ በመውጣት ነው በከፍተኛ ነጥብ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የገባው በዩኒቨርሲቲውም አንደኛ አመት ትምህርቱን እየተከታተለ በመጀመሪያ ሴሚስትር 4 ነጥብ ማምጣት ችሏል፣ ከዛ በኋላ ግን ትምህርቱን መቀጠል አልቻለም በምትመለከቱት መልኩ በአዕምሮ ህመም ህይወቱን ጎዳና በማድረግ ሲኖር ቆይቷል፣ አሁን ወጣቶቹ ከዚህ ህይወት አውጥተው ጤንነቱን በመመለስ ወደ ትምህርቱ ለመመለስ ጥረት ጀምሯል ይቅናቹ በርቱ 👏
#FastMereja

2 comments

Yodahe Zewude January 25, 2025 - 2:53 pm

ኮተታም ሰዎች አሉ ሰው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል በማለት በምቀኝነት ሰዎች ላይ ሚያሰሩ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ትጉና ፀልዩ

Reply
Kirub Gondar January 25, 2025 - 2:55 pm

ብታመም ጠይቃችሁኛል ተብሎ የተጻፈውን ቃል ኪዳን ነው የፈጸመችሁ እና እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ በእናንተ ላይ አድሮ ለነፍሱ ፈውስን ይላክልን ።

Reply

Leave a Comment