banner

«ኢትዮ ቴሌኮም በከተማ ውስጥ የሚተክለውን ስክሪን ለማስታወቂያ ድርጅቶች ትቶ እሱ የኔትዎርክ አንቴና ቢተክል ይሻለዋል፣ በተለይ

«ኢትዮ ቴሌኮም በከተማ ውስጥ የሚተክለውን ስክሪን ለማስታወቂያ ድርጅቶች ትቶ እሱ የኔትዎርክ አንቴና ቢተክል ይሻለዋል፣ በተለይ በህንጻዎች ውስጥ በዳታ ኢንተርኔት መጠቀም ከባድ እየሆነ ነው። ይታረም!»
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

10 comments

አባ ሳሙኤል January 25, 2025 - 6:59 pm

ወይዘሪት ሄርመን ባትቀብጪ ደስ ይለኛል

Reply
Marta Medhanit January 25, 2025 - 6:59 pm

ንፁህ የተፈጥሮ የጫካ ማር 🍯 አለን
የምትፈልጉ 🤳 0951067407
የ1ኪሎ ዋጋ 900 ብር ብቻ
አድራሻችን: አ.አ ሰሚት ፍየል አካባቢ

Reply
Atnafu Atumo January 25, 2025 - 7:00 pm

የሚገረም እይታ ነው🤝 ወ/ሪት ሄርመን
ህንጻ ውስጥ ዳታ ጭራሹን ነው ማይሰራው

Reply
Mahammi King Bati January 25, 2025 - 7:00 pm

እውነት ነው 👌

Reply
Tizaz Aynafarawy January 25, 2025 - 7:01 pm

ኧረ
ገንዘብም መበዝበዝ ጀምረዋል ሲም ውስጥ ያለውን ጥርግርግ አድርገው እየወሰዱ ታማኝነታቸውን አጥተዋል

Reply
ፊፁም ቶማስ January 25, 2025 - 7:01 pm

ስዳማ ክልል አንድ አንድ ወረዳ ጭራሽ ኔትወሪክ የለም ለምሳሌ ቡራ ወረዳ።

Reply
Niguse Wakjira January 25, 2025 - 7:05 pm

ለካ እናንተ ጋርም ችግር ነው እኛ ጋ ዳታ እንደ ልብ አይሰራም ብር ግን እንደ ውሃ ይጠጣል ሙልጭ አደርጎ ይበላል

Reply
ፈታው ኑርዬ አብዳለ January 25, 2025 - 7:05 pm

በሀላባ ቁሊቶ መሐል ከተማ ኔትወርክ ዬለም በVpN ነዉ የሚንጣቀማዉ።

Reply
Bruk Tadesse January 25, 2025 - 7:07 pm

#ኢቲዮ ቴሌኮም እራሱ ቅሬታ ለማን ላቅርብ እያለ ነው ኔትወርክ አጥቶ….🤨🤨ቀልደኛ…

Reply
Teme Zed January 25, 2025 - 7:07 pm

ሳይደግስ አይጣላም እንዲሉ
ሳፋሪ መጣልን እንጂ እነሱማ

Reply

Leave a Comment