Copyright 2022 - All Right Reserved. Designed and Developed by PenciDesign
#FastMereja
ግሩም ኤርሚያስን ትበልጠዋለህ የምር
እናት እኮ አንጀቷ እያረረም በልጇ አትጨክንም😂😂😂😂
የስራህን ይስጥ ይሄን ህዝብ አንጫጫው ደሞ እንደልማድ ! Big love & big respect 🙏
ሲስቅ ጂዲፒ በ እጥፍ ያደገ ነዉ ሚመስለዉ እኮ
የደሀ አባት 🥺
ሆድ ከሀገር ይሰፋል የሚባለው ብሂል ውሉ ተገላብጦ ሀገሬ ጠበበች ለሆዱ ሟች በልጦ ።
ይሳል የምትሉ😊😅
#ጦረኝነት #ሞት #መፈናቀል #ርሃብ #አፈና #ስደት የኑሮ #ውድነት የሚያሳዝነው ግን ይሄን ሁሉ ተሸክመን ሳለ የእርሰዎ የአድገናል የበልፅገናል ድራማ መጨመሩ ነው። ፈጣሪ በጥበቡ ከዚህ ህዝብ ላይ ያንሳዎት
አንተ ሳቅ እኛን እያሳቀቅክ😏
ኢትዮጵያውያን የመሰለች ሀገር መሪ በ ብስክሌት ፐ ፐ ፐ🤔
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
10 comments
ግሩም ኤርሚያስን ትበልጠዋለህ የምር
እናት እኮ አንጀቷ እያረረም በልጇ አትጨክንም😂😂😂😂
የስራህን ይስጥ ይሄን ህዝብ አንጫጫው ደሞ እንደልማድ ! Big love & big respect 🙏
ሲስቅ ጂዲፒ በ እጥፍ ያደገ ነዉ ሚመስለዉ እኮ
የደሀ አባት 🥺
ሆድ ከሀገር ይሰፋል
የሚባለው ብሂል ውሉ ተገላብጦ
ሀገሬ ጠበበች
ለሆዱ ሟች በልጦ ።
ይሳል የምትሉ😊😅
#ጦረኝነት #ሞት #መፈናቀል #ርሃብ #አፈና #ስደት የኑሮ #ውድነት
የሚያሳዝነው ግን ይሄን ሁሉ ተሸክመን ሳለ የእርሰዎ የአድገናል የበልፅገናል ድራማ መጨመሩ ነው። ፈጣሪ በጥበቡ ከዚህ ህዝብ ላይ ያንሳዎት
አንተ ሳቅ እኛን እያሳቀቅክ😏
ኢትዮጵያውያን የመሰለች ሀገር መሪ በ ብስክሌት ፐ ፐ ፐ🤔