0
#FastMereja I ነገ ጥር 18 ቀን 2017 የትግራይ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ያስተላለፉትን ውሳኔዎችን በመደገፍ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል ሲል ህወሓት ሲገልፅ።
የትግራይ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ መኮንኖች የሰጡትን መግለጫ እና የያዙት አቋም “በመደገፍም ሆነ በመቃወም” ሰልፍ ማካሔድ እንደማይቻል አስታወቀ።
10 comments
ልዪነት የሚባል ነገር የላቸዉም ም አለቀ ……… አዳሜ አትጃጃል : የህዝቡን የመኖር ያለመኖር ጥያቄ በልዩነት ሰበብ በደምብ እየደፈቁት እንጅ ::
Zm Blo Gechin bisemu yishalchewal
ድል ለTDF 💪
ትግራይ ግድ ሆኖባት እንጂ ከኢትዮ ተገንጥላለች መንግስትም አይጠይቅም እነሱም መንግስትን አያማክሩም!!
ያልሰለጠነ ክልል ጀመራቸዉ እንግዲህ
አትደግፈኝ አትቃወመኝ ዝም ብለህ ተገዛኣ! ይህ ህዝብ ድስት ውስጥ እንዳለ ሽሮ ተከድኖ እስከመቸ ይቆያል?
ያለ ምንም ፍራት ሃሳብህን መግለፅ ዲሞክራሲ ያሳያል ግን ለሰላም እንዘምር ሰላም ለሁሉ
በጣም ትክክለኛ ውሰኔ ነው መንም የበሻሻ ሕፃን መጫወቻ መሆን በቃ 👌
በዚህ ሰዓት ከሞላጎደል የጌችን አቋም መደገፍ አዋጪ ነዉ እንጂ የጡረተኞች ሀብት ለማስመለስ የትግራይ ህዝብ መሞት የለበትም
ሁለት ቡድን ባለበት ሰፈር አንዱን መደገፍ ሌላውን መቃወም ነው።
👍የድጋፍም የተቋውሞም ሰልፍ የለም!!!!