0
ከቀናት በኋላ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤን በማስመልከት የፓርቲው ምክትል ፕሬዘዳንት አደም ፋራህ ዛሬ ለጋዜጠኞች ጠቅለል ያለ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በአባላት ብዛት ፓርቲያቸው በአለም ላይ ከአንድ እስከ አስረኛ ደረጃ ከያዙ ፓርቲዎች አንዱ መሆኑንና በአሁኑ ወቅት ከ15.7 ሚሊዮን አባላት በላይ መያዙን ፓርቲው ምክትል ፕሬዘዳንት ተናግረዋል፡፡
ከ1,700 በላይ አባላቱ በፓርቲው ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ የተባለ ሲሆን ከ15 የማያንሱ የውጪ ሀገር ፓርቲዎችም በጉባኤ ላይ ለመገኘት እሽታቸውን መስጠታቸውንም አደም ፋራህ ተናግረዋል፡፡
“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል የፓርቲው ሁለተኛ ጉባኤ በአዲስ አበባው አደዋ አዳራሽ ለሁለት ቀናት ይደረጋል ያሉት የፓርቲው ምክትል ፕሬዘዳንት ከጉባኤ የተለያዩ ውጤቶች ይጠበቃል ብለዋል፡፡
የብልፅግና ፓርቲን ሁለተኛ ጉባኤን መሰረተት በማድረግ በተሰጠው መግለጫ ላይ፤ ጋዜጠኞች ጥያቄ መጠየቅ እንደማይችሉ በመነገሩ ከጉባኤው እና ከአጠቃላይ ከፓርቲው ጋር የተያያዙ ነጥቦችን በዚህ ወሬአችን ማካተት አልቻልንም ሲል ሸገር ሬዲዮ ዘግቧል።
10 comments
የታሉ
ጥሩ ነው
እኔም የ 666 አባል ሆኘአለሁ እንደ🙄
እና 15.7ሚ አባላት ይዞ ነው የ130ሚሊየን ህዝብ መሪ ነኝ እያለ የሚፎገላው😀
–
ቅጥቅጥ ብቻ😏
ከቀናት በኋላ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤን በማስመልከት የፓርቲው ምክትል ፕሬዘዳንት አደም ፋራህ ዛሬ ለጋዜጠኞች ጠቅለል ያለ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በአባላት ብዛት ፓርቲያቸው በአለም ላይ ከአንድ እስከ አስረኛ ደረጃ ከያዙ ፓርቲዎች አንዱ መሆኑንና በአሁኑ ወቅት ከ15.7 ሚሊዮን አባላት በላይ መያዙን ፓርቲው ምክትል ፕሬዘዳንት ተናግረዋል፡፡
ከ1,700 በላይ አባላቱ በፓርቲው ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ የተባለ ሲሆን ከ15 የማያንሱ የውጪ ሀገር ፓርቲዎችም በጉባኤ ላይ ለመገኘት እሽታቸውን መስጠታቸውንም አደም ፋራህ ተናግረዋል፡፡
“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል የፓርቲው ሁለተኛ ጉባኤ በአዲስ አበባው አደዋ አዳራሽ ለሁለት ቀናት ይደረጋል ያሉት የፓርቲው ምክትል ፕሬዘዳንት ከጉባኤ የተለያዩ ውጤቶች ይጠበቃል ብለዋል፡፡
የብልፅግና ፓርቲን ሁለተኛ ጉባኤን መሰረተት በማድረግ በተሰጠው መግለጫ ላይ፤ ጋዜጠኞች ጥያቄ መጠየቅ እንደማይችሉ በመነገሩ ከጉባኤው እና ከአጠቃላይ ከፓርቲው ጋር የተያያዙ ነጥቦችን በዚህ ወሬአችን ማካተት አልቻልንም ሲል ሸገር ሬዲዮ ዘግቧል።
ብልፅግና አንድም registered official member የለውም አሉኝ እያለን ያለው የቀድሞ የኢህአዴግ ፖርቲ አባላትን ነው !! ያ ደግሞ ፖርቲው ቀደም ሲል እንዳስታወቀው ብልጽግና ከኢህአዴግ ጋ ያለው የሪዎት አለምም ይሁን ከ ፖርቲው አላማ ጋ የማይገናኝ ስለሆነ ብልፅግና ፖርቲ እንዳዲስ ምዝገባ ማድረግ አለበት!!
Yekeruts yeman abalatinachew?
120 ሚሊዮን ህዝብ ላላት ሀገር 15.7 ሚሊዮን አባል ብርቅ ነው እንዴ??
ከገጠር ቀበሌ እስከ ፌዴራል ያለው ተሿሚ ብቻ ከ20 ሚሊዮን ያንሳል እንዴ?
ቢያንስ ሙሉ ተሿሚዎችን እንኳን በአባልነት ያላካተተ ፓርቲ???
እኛ አባልም ደጋፊም ሳንሆን ለብልፅግና እየተባልን በግድ መዋጮ የምንሰጠውንም ቆጥረውን ከሆነ ቁጥሩ ያንሳል