banner

ከሳፋሪ ፊጋ ላልተወሰነ ቀናት ዝግ ነው

#FastMereja I በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2ኛው ዙር ከሚለሙት የኮሪደር መስመሮች መካከል የሲሚት- ጎሮ መንገድ አንደኛው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ከዚሁ ልማት ጋር በተያያዘ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የሲ ኤም ሲ- ፔፕሲ – ጎሮ – መንገድ ልዩ ቦታው ሳፋሪ መብራት አካባቢ ብሪቲሽ ትምህርት ቤት አጠገብ የመንገድ ቆረጣ ይከናወናል፡፡ በመሆኑም ከጥር 20/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከፊጋ – ወደ ሳፋሪ እንዲሁም ከሳፋሪ -ወደ ፊጋ የሁለቱም አቅጠጫ መንገዶቹ ላልተወሰኑ ቀናት ዝግ ስለሚሆኑ አሽከርከሪዎች ይህንኑ አውቃችሁ አማራጭ መንገዶችን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

1 comment

እዮብ መኮንን January 27, 2025 - 12:38 pm

ከዛ ነዳጅ ተገኝ ሊሉን

Reply

Leave a Comment