0
ጎግል በፈረንጆቹ 2024 ሰዎች በድረ ገጹ ላይ በመግባት በብዛት የፈረጉትን (ሰርች) ያደረጉትን ቃላቶች ይፋ አድርጓል።
1 ኢትዮጵያ (Ethiopia)
2 ዩ ትዩብ (youtube)
3 ትራንስሌት (Translate)
4 ጎግል (Google)
5 አፕ (app)
6 ዌዘር (weather)
7 ፕሪምየር ሊግ (premier league)
8 ቴሌግራም (telegram)
9 ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ (amharic to English)
10 ቤስት ቤት (best bet)
12 ፌስቡክ (facebook)
13 ጎግል ትራንስሌት (google translate)
14 ቲክቶክ (tiktok)
15 ሊቨርፑል (Liverpool)
ዘገባው የዐል ዐይን ነው።
10 comments
ለውጥማ አለ
ድሮ እኮ sex ነበር 🥹😂
አረ የተረሳ ነገር አለ🙄 አንደውም አንደኛ ነበር በሱ ጉዳይ ከአለም😭🙄
ጥናቱ VPN ተጠቅመው ጉግል ያደረጉ ሰዎችን አያካትትም
የአብይ አህመድ የብልግና በረከት ነው
አብቹ ወደፊት…😁
ትውልዱ ሊመሰገን ይገባል። የባለፈው አመት እኮ በአልባሌ ነገር ነበር የምንጠረጠረው
11 ምን ይሁን?👀
ኢትዮጵያን ግን ለምንድነው የሚፈልጓት🤔
ኢትዮጵያ ብለው የፈለጉት
ምቀኝነታችንን
ክፋታችንን
ዘረኝነታችንን
ወንድም ወንድሙን ሲገድል
ሌላው ቀርቶ በሰው ሀገር እንኳን ዘረኞች እና በቡድን ተደባዳቢዎች ነን እናም እሄን
ለማየትና ለማወቅ ይሆናል እንጅ መቼም ጥሩነታችንን ለማወቅ ፈልገው አይመሰልኝም
እንኳን ደስ አለን