banner

ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚደንት ሆነው ድጋሜ ተመረጡ።

ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።

አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና አቶ አደም ፋራህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች አድርጎ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ድምጽ መርጧል።

10 comments

Kahlid Jemal February 2, 2025 - 9:26 am

ፋክክሩ በጣም ከባድ ነበር😁

Reply
Tegegn Chinkisso February 2, 2025 - 9:26 am

ታድያ ለእኛ ምን ያረግልናል?

Reply
ርብቃ ወሎ February 2, 2025 - 9:26 am

ገርሞኛል አልገመትኩም ነበር

Reply
ዋሲሁን በቃሉ February 2, 2025 - 9:27 am

ኡፍፍፍ ሌላ ሰው እንዳይመረጥ ብለን ክፉኛ ጨንቆን ነበር ፤ እናመሰግናለን …¡

Reply
Sham Kind February 2, 2025 - 9:29 am

ተደበሩብን ሰዎች 😔

Reply
Çhælê Ÿoťoř February 2, 2025 - 9:35 am

ድሮስ ማን ሊሆን ነበር 🙄🤣

Reply
ሙሌ ጦቢያ February 2, 2025 - 9:36 am

ፐእ ፋክክሩ በጣም ከባድ ነበር እንኳን ደስ አለህ በሉት እንጂ😁🤔😂

Reply
Michael Miki February 2, 2025 - 9:39 am

በስመአም ያልጠበቅነው ነበር እዴት ደስ ይላል! 😁

Reply
Bereket Habtamu Mengistu February 2, 2025 - 9:43 am

ምርጫው እንዳይጭበረበር በጣም ተሰግቶ ነበር.. ውጠቱ ይሄ መሆኑ ደስ ይላል 🥴

Reply
አሸንጌ ዶሎ February 2, 2025 - 9:43 am

ፍክክሩ በጣም ገራሚ ነበር 😁😁😁

Reply

Leave a Comment