0
#FastMereja I የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የክብር ካባ አለበሰ። የክልሉ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አረጋ ከበደ በተወካያቸው በኩል ነው ካባውን ያለበሱት ።
ክብርት ምኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በከተማው ዘርፍ እያበረከቱ ላለው ውጤታማ ስራ እና በተለይ በሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ፕሮጀክት በተያዘላቸው በጀት እና ጥራት እንዲሁም ጊዜ እንዲጠናቀቁ እና ለአገልግሎት እንዲውሉ ላበረከቱት የአመራር ምና እውቅና ለመስጠት እንደሆነ ተገልጿል ።
10 comments
ኡፍፍ በጣም ጨንቆን ነበር 😎🤣
እየሞትን እንበዛለን ገዳዮቻችንም እንሸልማለን
3ቱም ወንድ አይደሉም እንዴ🙄🙄
ማለቂያ የሌለው ካባ 😂😂😂
በጣም ነው እንደ የተሸለሙት 🤔
ማሻአላህ ይገባትል ጀግና ናት
ወይኔ በላቸው ከዛ ክልል የገባ ሳይለብስ አይወጣም በቃ
3 ወንድ እኮ ነው የሚታየኝ
ይገባቸዋል ጎንደር ከተማን የቆረቆሩ ላሊበላን የሰሩ ጥሩ ሰው ናቸው🙄 ማነክ ቅዳልኝ ባክህ🤣
ሲጠሩት አቤት የሆነ አጎብዳጅ ማሕበረሰብ ይፈጠር