banner

ህፃን ልጅ አግተው 2 ሚሊዮን ብር የጠየቁት አጋቾች ተያዙ!

#FastMereja I አስፋው ማርየ እና ሀይማኖት ባምላክ የተባሉ ግለሠቦች ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ጊምባ ከተማ አስተዳደር ሙዘኪር አሚር የተባለን ህፃን ልጅ አግተው ወደ በአቀስታ ከተማ በመውሰድ ጎማጣ የተባለ አካባቢ ባዶ ቤት ውስጥ በማገት ለቤተሰቦቹ ስልክ በመደወል 2 ሚሊዮን ብር ይጠይቃሉ።

መረጃው የደረሰው የአቀስታ ከተማ አስተዳደር ጸጥታና መረጃ ክትትል ህፃኑ ታግቶ ከነበረበት ቤት በማስለቀቅ አጋቾቹን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን የለጋምቦ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

9 comments

Gedeon Gedeo Jilo February 7, 2025 - 8:27 pm

Yigedelu

Reply
Barsiisaa Raggaasaa Abdiisaa February 7, 2025 - 8:27 pm

እትዮጵያ ውስጥ ይሄ ባህል ልሆን መሰለኝ 😂😂😂

Reply
Ĵon Snoŵ February 7, 2025 - 8:28 pm

እነዚ በፍፁም ፋኖን አይወክሉም‼️

Reply
Wak Mn Geleta February 7, 2025 - 8:29 pm

Shout argut awun wayi metiche ligdelachew

Reply
Lata Getacho February 7, 2025 - 8:29 pm

Ayi Fano!

Reply
ሰጋር ጓል ቀሺ February 7, 2025 - 8:30 pm

ክፉኣት መሸከል

Reply
Hana Desta February 7, 2025 - 8:32 pm

ይህ ትልቅ ወንጀል ነው አስተማሪ እርምጃ ይወስድባቸው🙅🙅🙅🙅

Reply
Gebreyes Gizaw February 7, 2025 - 8:34 pm

እዚያው አናቱን ማለት ነው!!

Reply
ሀበሻዊው ሰው February 7, 2025 - 8:34 pm

ተላልፈው ለህዝቡ ይሰጡ የጀምላ ፍርድ ያስፈልጋቸዋል ጀምላ መቸም ይሳሳታል ለነሱ ትክክለኛ ፍርድ ይሆናል በቤተሰቦቻቸው ፊት ……..😡

Reply

Leave a Comment