0
እንኳን ደስ ያለን ❗️እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አርባ አራቱ ጎንደር ባለ ሶስት ቤተመቅደስ ባለ አምስት ጉልላት እፁብ ድንቅ በስፋት ቀዳሚ የሆነዉን ገዳም ቀራኒዮ መድሀኒአለም በእለተ ሰንበት ልታስመርቅ ሸር ጉድ እያዩች ነዉ ።
ጎንደርን ከሸበቧት ሰባቱ ተራሮች አንዱ ቀራኒዮ ተራራ ላይ ከታላቅ ግርማ ጋር የሚታየው ታላቁ ቀራኒዮ መድሃኔዓለም እነሆ ባማረ መልኩ ተጠናቆ የካቲት 2/2017 ዓ.ም ይመረቃል።
በእለቱም ለአስር አመታት ከመቃረብያ የነበሩት ታቦተ መድሀኒአለም ታቦተ ቅዱስ ላሊበላ ታቦተ አቡነ አረጋዊ ታቦተ አቡነ መብዐ ፅዮን ታቦታት ወደ መንበራቸዉ በክብር ይገባሉ ።
እርስዎም ተራራውን በመውጣት እንዲያስመርቁ በረከቱን እንዲያገኙ ተመርጠዋል 🙏🙏🙏
ታዴ የማመይ ልጅ




5 comments
🙏🙏🙏
ይሰፋል ገና
Taot
🙏🙏🙏ellllll
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️