banner

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት 300 ሺህ ብር ተቀጣ!!

#FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ምሽትን ተገን በማድረግ የቆሸሸ ውሃ አዲስ ወደ ተሠራው አስፓልት የለቀቀው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት 300 ሺህ ብር በመቅጣት ያቆሸሸውን አካባቢ እንዲያጸዳ ተደርጓል ፡፡

4 comments

እዮብ መኮንን February 10, 2025 - 11:52 am

ከፊተኛው ኪስህ ወደ ኋለኛው ኪስህ እንደ መክተት በለው ።

ለሌሎች ትምህርት ይሁን ተብሎ የተቀመረ ቀመር

Reply
ቲጂ ነኝ February 10, 2025 - 11:52 am

Logo 😂😂

Reply
Tinsae Tsegaw February 10, 2025 - 11:53 am

logo mnshe

Reply
Sham Kind February 10, 2025 - 11:53 am

ፍልውሀ ስለሆነ ኮ ጀርም አይኖረውም ለምን ?😁

Reply

Leave a Comment