banner

በዋልያ አይቤክስ ብርቅዬ እንስሳት ላይ የመጥፋት አደጋ መጋረጡ ተገለጸ

ከኢትዮጵያ ብርቅዬ የዱር እንስሳት ውስጥ አንዱ እና በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኘው የዋልያ አይቤክስ በተለያዩ ጊዜያት በሚስተዋሉ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች ምክንያት ህልውናው ለአደጋ እንዲጋለጥ መዳረጉን የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

ባለፉት ዓመታት የዋሊያ አይቤክስ ብዛት ወደ 865 ደርሶ የነበረ ሲሆን፤ በሰሜኑ ጦርነት፣ በክልሉ የሰላም እጦት እና በሕገወጥ አደን መበራከት ምክንያት አሁን ላይ 306 ዋሊያዎች ብቻ መኖራቸው ተገልጿል።

10 comments

ቀላል ይሆናል February 10, 2025 - 12:07 pm

6ቶቹን ለኔ ይሰጠኝ ላሳድጋቸው

Reply
Abel Abayneh February 10, 2025 - 12:07 pm

ዋሊያ ቢራ ካለ በቂ ነው🙄

Reply
Lencho Gerba February 10, 2025 - 12:08 pm

እንኳን ዋልያ የሰውነት ዋጋ እንኳን ጠፍቶናል።

Reply
እዮብ መኮንን February 10, 2025 - 12:09 pm

ኧረ ተውን እኛኮ ብዙ የሚያሳስበን ነገር ኣለ እንደ ህዝብ እርቦናል

Reply
Merry Amen February 10, 2025 - 12:09 pm

Tg የት ጠፍተሽ ነዉ ሰዉ ምታስጨንቂዉ😭

Reply
Capitan Myco February 10, 2025 - 12:11 pm

ጨንቆን ነበር

Reply
Ahmed Haji Adem February 10, 2025 - 12:11 pm

በ ንሮ ምክንያት ይሁን

Reply
Abera Zeberga February 10, 2025 - 12:13 pm

የሰው ፍጡር እያለቀ ዘሩ እየጠፋ ዋለያ እንሰሳ ጠፋ ማለት ምን ማለት ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው የሰው ሲኖር ነው ሰው ከሌለ ሁሉም ከቱ ነው

Reply
جمال سعيد جيلوا February 10, 2025 - 12:13 pm

ይሻለዋል

Reply
Kena Tise KT February 10, 2025 - 12:14 pm

እኛም እየጠፋን ነን! 😐 🚶😎

Reply

Leave a Comment