banner

በአዲስ አበባ ከተማ የሞተር ሳይክል ለምታሽከረክሩ አሽከርካሪዎች በሙሉ፦

በመዲናችን የሚካሄደው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ተከልክሏል።

ስለሆነም ከዛሬ የካቲት 04/2017 ዓ.ም ከዚህ ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 09/2017 ዓ.ም ድረስ በመዲናዋ በየትኛውም አካባቢ ሞተር ሳይክል ማሽከርከር የማይቻል መሆኑን ቢሮው ከወዲሁ ያሳውቃል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ

Leave a Comment