0 ከለሊቱ 10:30 ገደማ የተነሳው እሳት ከ10 በላይ ተሽከርካሪዎችን ለውድመት ዳርጓል። በእቴጌ ጣይቱ ክፍለከተማ አየማን መናፈሻ አቅራቢያ የነበሩ ሁለት ጋራዦች ላይ ነው የእሳት አደጋው የደረሰው። በአደጋው በጋራዦቹ ውስጥ ቆመው የነበሩ ተሽከርካሪዎች ናቸው ውድመት የደረሰባቸው።
2 comments
Adduniyaa Ganiyyun
Weyne belacho