0 ከዚህ ቀደም እሁድ ፕሮፌሰርና መምህር ዘበነ ለማ በአጭር ሰዓት ውስጥ $ 207,000 ዶላር የሰበሰቡ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በስድስተኛ ቀን ለሊቱን የመቄዶንያ አምባሳደር ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ ባደረጉት የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ሪከርዱን በ$ 11,000 ዶላር በማሻሻል $ 218,000 ዶላር በመሰብሰብ ሪከርዱ ተሰብሯል፡፡ በቀጣይ ሪከርዱን ማን ያሻሽለው ይሆን? ያስጀመረን ያስጨርሰናል!!!
7 comments
እግዚአብሔር ይመሰገን ።
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
Yohannis Gettu አንድ ነገር በል 😥🤲
የቁርጥ ቀን ልጆች የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሠገነ ይሁን
ነገር ነገር ይሸተኛል አሃ ኦሆ😂 አኬ
እግዚአብሔር ይመስገን
መቄዶንያን ከምወዱ በአቅማቸው ከምደግፉት አንዱ ነኝ ግን ተቁዋሙ የአንድ ሃይማኖት እየመሰለኝ ነው