banner

የተወካዮች ምክር ቤት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽንን የስራ ዘመን ለአንድ ዓመት አራዘመ

#FastMereja I #ዜና I የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 11፤ 2017 ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የስራ ዘመን ለአንድ አመት አራዘመ።

10 comments

Halid Abate February 18, 2025 - 10:35 am

ጥቅም የሌለው ነገር😭😭

Reply
Nige Times February 18, 2025 - 10:35 am

ታድዮሰ ከንቱ የሆነ ተቋም፣ኮሚሽን 😁😎

Reply
ልኡል ዘር ይነግሳል February 18, 2025 - 10:35 am

አሰመሳዬች

Reply
Nati Man February 18, 2025 - 10:36 am

Eskahun mndn new yeserut gn

Reply
Girma Kassa February 18, 2025 - 10:36 am

ለውጥ ከሌለው አመታት መቁጠር ነዋ !

Reply
Behailu Mulugeta February 18, 2025 - 10:37 am

በጣም ነው ያራዘመው ?

Reply
Desalegn Demisie February 18, 2025 - 10:37 am

10አመት እንኳ ቢራዘም በራሱ የመወሰን አቅም አይፈጥርም!! 🙄🙄

Reply
Melkamu Mohammed February 18, 2025 - 10:38 am

ጉድኮነው
ገና ምርጫም ይራዘማል

Reply
Gire Chem February 18, 2025 - 10:38 am

የሽቀላ አንድ አመት ተጨመረላቸው አሪፍ ነው ¡

Reply
ድንግል ማርያም February 18, 2025 - 10:39 am

ከርሞ ደሞ ይጨመራል

Reply

Leave a Comment