0 #FastMereja I ዛሬ የወጣውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሚያዝያ ወር ጭማሪ ሊያደርግ ነው የሚለውን መረጃ ያስተባበለው ተቋሙ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ4 ተከታታይ አመታት በማኅበረሰቡ ላይ ጫና እንዳይፈጠር በየሩብ አመቱ ተከፍሎ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘውን የታሪፍ ማስተካከያ ከማስፈፀም ውጪ አዲስ ተግባራዊ ያደረገው የታሪፍ ማሻሻያ አለመኖሩን ገልጿል።
4 comments
እኛም ለመክፈል ዝግጅታችንን አጠናቀናል
Dedeb kedem Lela ahune lela
አባይስ ? ያዋጣነዉስ ?
የኮሪደሩንም እኛ ነን እንዴ የምንከፍለው ?🙄