0 ተወዳጁ ዘማሪ አቤል መክብብ ከዳናይት መክብብ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ምን ያዝናናሃል? ኳስ የማን ደጋፊ ነህ? ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ የአርሰናል ደጋፊ እንደነበር እና አሁን አርሰናልን መደገፍ ሙሉ በሙሉ እንዳቆመ ኳስ ማየት እራሱ ማቆሙን አርሰናል ተሸነፈ፣ አሸነፈም ምንም እንደማይመስለው ተናግሯል። https://youtu.be/jv0w3cP4ZX0?si=orgfkeLRej8i_8T7 #ሾውቢዝ #FastMereja
10 comments
ጨንጓራ ካለቀ ቶሎ መሸብለል ነው እንጂ
ትርጉም የለዉም
እንደሚፈርስ አውቆ ነው የተወው😂😂😂
Mn geremeh tadia
መቼም ቢሆን የኳስ አፍቃሪ የነበረ ማየት ቢያቆም እንኳን መደገፉ ወዶም ሳይሆን ውስጥ የነበረ ስሜት ፈንቅሎ ይወጣል። ተመልካች እንጂ ደጋፊ አልነበረም።👌😂
የኔንም ፖስቱልኝ እስቲ! ዛሬ ቁርሴን ፍርፍር በሻይ ነው የበላሁት።
zare kakomebet liketil nw aa
ከእኛ ህይወት ጋር አያገናኘውም🙄🙄
አገላለጽህ ትክክል አደለም።ዱር ኳስ ያይ እንደነበረና በክለብ ደረጃም የአርሰናል ደጋፊ እንደነበር ተናግሮ፤አሁን ግን እግር ኳስ ማየት እንዳቆመ ነው የተናገረው።እግር ኳስ ማየት ከማቆሙ የተነሣ አርሰናል ተሸነፈ አልተሸነፈም ግድ እንደማይሰጠው ነው የተናገረ።
እኔም