banner

14 ህፃናት በጅብ የተበላበት ወረዳ እርምጃ ወሰደ

#FastMereja I በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ በተለያየ ጊዜ 14 ህፃናት ከወላጆቻቸው ጉያ ነጥቆ ህይውታቸውን የቀጠፉ ጆቦችን የወረዳው ሻውራ ቀበሌ ነዋሪዎች በጅቦቹ ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የእንደጋኝ ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን ጽ/ቤት ነው ገልጿል።

5 comments

New Tesema March 18, 2025 - 6:03 pm

ያንሳል

Reply
Faris Faris March 18, 2025 - 6:05 pm

ወጣቶቹ መፈንቅለ መንግስት ያደረጉ አይመስልም😂😂

Reply
Mame Galan March 18, 2025 - 6:06 pm

ባህላችን ሰው እና የቤት እንሰሳዎችን የሚጎዱ አውሬዎችን መግደል ነው አንበሳን ጨምረው ግደሉት።

Reply
Shame Abdi March 18, 2025 - 6:07 pm

ሀረር ቢሆን በህግ ይቀጣል እንጂ አይገድልም ነበር

Reply
Mikø Man March 18, 2025 - 6:08 pm

ልሳቅ ወይስ ላልቅስ

Reply

Leave a Comment