0 #FastMereja I አራራ ዋቃዮ ኣዱኛ ቤተ ክርሰቲያን በምስራቅ ሸዋ ዞን በፋንታሌ ወረዳ የመሬት መንቀጥቀጥ ባስከተለዉ ጉዳት ችግር ዉስጥ ላሉ ሕብረተሰብ በ3,107,000 ብር 800 ኩንታል ዱቄት አዘጋጅታ ለህዝቡ አከፋፈለች። ነብይ መሠረት ታዬም ድጋፉን ሲሸኙ ለሕብረተሰቡ መልእክት አስተላልፈዋል።
5 comments
መከራ ብርቃችን አይደለም
Murad Tadesse ፔንጤዎች ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ
🙏
አራራ ዋቃዮ ኣዱኛ
ፔንጤወች ጎበዞች