0
#FastMereja I ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ለቀረበበት ቅሬታ ነብይ ኢዩ ጩፋ ምላሽ ሰጥቷል። ፋስት መረጃ የኢዩ ጩፋን ምላሽ የተመለከተችው በኋላ ለቤተሰቦቿ እንደሚከተለው ታቀርባለች።
ነብይ ኢዩ ጩፋ በምላሹ እንደዚህ ብሏል “አንድ ነብይ በፓትሮል መታጀቡ አይግረማችሁ፣ መታጀብ ከፈለጋችሁ ስራ ስሩ፣ የክርስቶስ አገልጋይ መጣ ሲባል ማርሽ ባንድ አይደለም ካላንደር ሁሉ ሊዘጋ ይችላል” ብሏል።
ብታምኑም ባታምኑም በኢትዮጵያ ምድር በራሳቸው ጄት እየተንቀሳቀሱ የሚያገለግሉ አደገኛ ሰዎች ይነሳሉ ያለው ነብይ ኢዩ ከዚህ በኋላ የሚኖሩ ፕሮግራሞች ከዚህ የበለጠ ይሆናሉ ብሏል።
በመጨረሻም የበሻሻው አቢይ እና የሾላው ነቢይ በተራ ጫጫታ አይጠፉም! ሲል መልዕክቱም ማጠናቀቁን ተመልክተናል።

10 comments
መድፍም ይተኮስልን 👀🙌
😂😂😂😂
በሻሻው ጋ ምን አገናኘው🤔
ተለጣፊ😡
እንዲ ካላለ ዶክመንተሪ ይሰራበታል😊 አይ የጌታ ሰው
ብቻውን አህጉር የሆነ ነቢይ 👌
🤣🤣🤣🤣ይሜ😋😋
ድርጊቱን ለማስተባበል የሄዱበት ርቀት እና የፈጠረባቸው ድንጋጤ የሚገርም ነው። ግን እንበልና ብርቱካን ዋሽታለች ቢባል፣
👉የታገቱ ተማሪዎችን እውነትና በደል አይቀይረውም፣
👉ደብረዘይት ላይ ዘቅዝቃችሁ የሰቀላችሁትን ሰው እውነት አይቀይረውም፣
👉ዝቋላ ገዳም ባሉ መነኮሳት እና ካህናት ያደረሳችሁትን ግፍ አይቀይረውም።
👉በድንጋይ ተወግረው የተገደሉት ካህን እውነት አይቀይረውም።
👉ወደ አዲስ አበባ በሚሔዱ ተጓዦች ላይ የሚፈፀመው በደል፣እገታ፣የሰው ልጅ የዋጋ ተመን ወቶለት ክፍያ እየተጠየቀበት ያለውን እውነት አይቀይረውም።
👉በወለጋ በየጊዜው የምታርዷቸውን ህፃናት፣አዛውንቶች፣ያቃጠላችሁት ሃብት ንብረት እውነትን አይቀይረውም።
👉በደራ እና በሌሎች አካባቢዎች ያቃጠላችሁት ቤተክርስቲያን ፣ያረዳችኋቸውን ካህናት፣ዲያቆናት እና ምዕመናንን እውነት አይቀይረውም።
👉ጃዋር ተከበብኩ ሲል፣ሃጫሉ ሲሞት፣አብይ ወደ ውጭ ሲወጣ የተጨፈጨፉት፣የተቃጠሉት የተገደሉት እውነት አይቀይረውም።
👉ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ያለችውን ልጅ እውነት አይቀይረውም።
እዚህ ህዝብ ላይ ምን ያላደረሳችሁት ስቃይ ፣ ያልሆነ ፣ያልሰማነው፣ ያላየነው የቀረ መከራና ግፍ የለም።
በምድር ሊደረጉ የሚችሉ ግፎችን፣ስቃዮችን ሁሉ በዚህ ህዝብ ላይ ፈፅማችኋል።
ያላየነው አይነት ቪዲዮ የለም።
ይህ ህዝብ ያደነዘዘው ነገር በዝቶበት እንጂ መላ ኢትዮጵያን ሆ ብሎ በአንድነት ሊታገላችሁ ይገባ ነበር።
አማራው ነፍጥ አንስቶ ለመዋጋት ከበቂ በላይ እልፍ ምክንያቶች አሉት።
እውነትም ከእሱ ዘንድ ነች።
በመጨረሻም ነፃ እንደምንወጣ እምነቴ ነው ምክንያቱውም ድል ከተበዳዮች ጎን ስለሆነች
የ በሻሻው ዋቴ እና የ ወላይታው ካራቴ በ ሳክስ 🤸♂️ን
ጌታ ይጠብቅህ የኛ እንቁ🥰🥰🥰
ካላንደር ቢዘጋ እንኳ ያለደመወዝ ገብቼ እሰራለሁ😁😁😁😁😁
ኸረ ከጫጫታ አልፎ ወደ ትጥቅ ትግል ገብቷል ነገሩ ኢዩቲ
አሁን እዚህ ጋር ማን ነው አፍንጫ ማነውስ አይን ያለቀሰው