0
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በሞዴል ቀነኒ አዱኛ ላይ የሚከተለውን ሃሳብ አስፍራለች «የሆነን ሰው ባውቀው ኖሮ ብላችሁ ተመኝታችሁ ታውቃላችሁ? ቀነኒን ባወኳት ኖሮ!» በማለት ሃሳቧን የጀመረችው ቬሮኒካ ክለብ በምትሰራበት ወቅት እና በኮንሰርት ላይ እንደተገናኙ ትገልጻለች «ክለብ በምሰራበት እና ለኮንሰርት ሁለት ጊዜ አግኝቻት አውቃለሁ Backstage ስለነበርን normal ሰላምታ አይቀርም የሆነ ጊዜ ግን ከመቀመጫዬ ተነስቼ አቀፍኳት እና በጣም እንደምታምር ነግሪያት ወደ stage ሄድኩ የዛን ለት ምናለ ባወራዋት? ይሄ ጥያቄ ሰሞኑን የሚለቀቁት ፎቶዎች ባየው ቁጥር ይመጣብኛል አሁን እንዲ ማለቴ ምንም ጥቅም የለውም ግን በቀነኒ ምክንያት እየታመምን ነው። በጣም!» ስትል ሃሳቧን አስፍራለች።
#FastMereja #ሾውቢዝ

6 comments
Veronica kutr 2 Kayodee Baboodi
Ware bicha
ዝም ብለሽ ፎቶ ተነሽ 🙄
አሁን መቀመጫሽን እዚ ምን አምጣው እረረ ተዉ 🤣🤣
አይ ሀበሻ
የምስቁ ጤነኛ ናችሁ?