banner

ተወዳጁ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል አዲስ አልበም “የጠይም ፈረንጅ” ሊለቅ ነው፡፡

ተወዳጁ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል ማሽ አልበም (EP) ለህዝብ ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡ አልበሙ መጠሪያ “የጠይም ፈረንጅ” ይሰኛል፡፡ በጥቂት ቀናት ወደ ህዝብ ለማድረስ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

አንድ ለየት ያለ ነገርም አብሮ ያመጣ ሲሆን አንድ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር ይፋ አድርጓል፡፡ አዲስ በሚወጣው አልበም ላይ የአልበም ከቨሩን ወይም ሽፋን እንድትሰሩት ለሁሉም ተሳታፊዎች እድል ከፍቷል፡፡ የጠይም ፈረንጅ አልበምን መሰረት አድርጋችሁ ከዚህ በፊት የወጡ ሙዚቃዎች ታሳቢ በማድረግ የአልበም ከቨሩን የሰራ እና ውድድሩን ያሸነፈ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

መረጃውን ያጠናቀረው ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ ነው
#FastMereja #ሾውቢዝ #ኪነ_ጥበብ

Leave a Comment