banner

ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

#FastMereja I ሰሜን ሸዋ ዋጫሌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰው ህይወት ጠፍቷል። ዛሬ ሚይዝያ 22/2017 ከቀኑ 7 ሰዓት የህዝብ ማመላለሻ Isuzu ከሙከ ጡሪ ተነስቶ ወደ ጂዳ ወረዳ እየተጓዘ የነበረ ተሽከርካሪ ሲሚንቶ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨታቸው የስድስት ሰዎች ህይወት ወዲያው ያለፈ ሲሆን ከባድ እና ቀላል ጉዳት በአደጋው መከሰቱን ከስፍራው ለፋስት መረጃ የደረሰው መልዕክት ያመለክታል።

4 comments

Sidise Benti April 30, 2025 - 3:13 pm

Rest in Heaven 😭 😭 😭 😭

Reply
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን April 30, 2025 - 3:16 pm

ለሞቱት ነፍስ ይማር 😥
ለቤተሰቦቻቸው ፈጣሪ ያፅናናቸው

Reply
Terefe Kebede April 30, 2025 - 3:17 pm

ነፍሰ ይማር

Reply
Geremew Gedefaw April 30, 2025 - 3:18 pm

እግዚአብሔር አምላክ ለንሳሃ ሞት አብቃን ነፍስ ይማር

Reply

Leave a Comment