banner

በ10 አመት መጠናቀቅ ያልቻለው 69 ኪሎ ሜትር መንገድ

#FastMereja I በአርሲ ዞን የበሌ ገስጋር እና ሴሩ ወረዳ ነዋሪዎች ይገነባል ተብሎ ከአስር አመት በፊት የተጀመረው የአስፓልት መንገድ ባለመጠናቀቁ ነዋሪው እየተቸገረ እንደሆነ ተገለጸ።

የአስፓልት መንገዱ ሮቤ-ሴሩ፣ አርሲ ሮቤ፣ አሚኛ፣ በሌ ገስጋር እና ሴሩ አራት ወረዳዎችን የሚያገኝ መንገድ ሲሆን ይሰራል ተብሎ ከተጀመረ አስር አመታት እንዳለፈ ነዋሪው ተናግሯል።

3 comments

Hunter Man May 4, 2025 - 7:54 pm

ሀሪ ኬንም ዋንጫ በልቷል
አትጨናነቁ አንድ ቀን ያልቃል

Reply
Maal Mallisa May 4, 2025 - 7:55 pm

ፋስቶች እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆናቹን🙏🙏

Reply
Gebre Kidan May 4, 2025 - 7:57 pm

ጎንደር ከተማ 10 ኪ. ሜ ከአንዱ የከተማው ጫፍ ወደሌላው የሚያደርስ በመሃል ከተማው የሚያልፍ መንገድ በ10 ዓመት ገና አላለቀም😔። ይሄማ ብዙ ነው

Reply

Leave a Comment