banner

ሜቲ አብዲሳ ዓለም አቀፍ የሴቶች ፓርላማ Iconic women Award እጩ ሆናለች።

#FastMereja I የሚጁ ኮፊ ባለቤት ሜቲ አብዲሳ በኢምሬትስ ዱባይ በሚካሄደው 2ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ፓርላማ Iconic Women Award በኢንተርፕረነር ዘርፍ ከኢትዮጵያ እጩ ሆና ቀርባለች።




3 comments

Fedhii Nyaaree June 5, 2025 - 9:13 am

ይቅናሽ

Reply
Miesa Miesa Girma June 5, 2025 - 9:18 am

🇪🇹🇪🇹😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Reply
Kenenisa Oda Ejersa June 5, 2025 - 9:23 am

Wow
ይሳካልሸ ጀግኒት።
Milkaa’i🙏🙏

Reply

Leave a Comment