banner

የሎጊያ ከተማ ነዋሪው አቶ ከድር መሐመድ በ10 ሚሊየን ብር ተንበሻበሹ !

#FastMereja I አቶ ከድር መሐመድ የሎግያ ነዋሪ ሲሆኑ ከደቡብ ወሎ እስከ ሎጊያ ድረስ በመመላለስ የንግድ ስራቸውን የሚያከናውኑ ሲሆን በየካቲት 2017 ዓ.ም መባቻ የገዟት የዝሆን ሎተሪ 10 ሚሊየን ብር አግኝቷል፡፡

በደረሳቸውም ገንዘብ ጥርሳቸውን በነቀሉበት የንግድ ስራ ላይ በማዋል ንግዳቸውን እንደሚያጠናክሩበት ገልጸዋል።

3 comments

Amanuel Ale June 5, 2025 - 11:14 am

ግን እውነት ነው ?

Reply
የፍቅር ቀጠሮ June 5, 2025 - 11:15 am

ጌታ ሆይ እኔንም እየኝ 🤲

Reply
Nathan Naty June 5, 2025 - 11:15 am

እንኳን ደስ አለው። መልካም ነገር ሁሉ ለሰው ልጅ። ሃሴት ፈጣሪ ይስጠን።

Reply

Leave a Comment