0 #FastMereja I ጨዋታው በዝግ ስታድየም ይካሄዳል የሚለው ዜና በእኩለ ለሊት ቢሰማም ደጋፊው ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ጉዞ ሳይሰርዝ በማለዳ አዲስ አበባ ከተማ ጎዳና በካዎ ጦና ንቦች ተሞልታለች። ደጋፊው ወደ ስታዲየም እየጎረፈ ነው።
10 comments
ድል ለወላይታ ድቻ🥰
መንግስት ለላ ብሆን ዝግ ኣያደርጉም ሁለቱም ዴርብዎች ደቡብ ስለሆኑ ነዉ
ወላይታዎች👌
መልካም እድል ለሲዳማ ቡና😍
ይሄ ነው ዳቻ እንድህ ነው ዲቻ
ድልና ድምቀት ለጦና ንቦች🐝🐝🐝
ዲቻ ይለያል💪💪💪
#Great_Respect
የምር ገራማ ደጋፊ ነዉ በቃ ስተዲየሙ ይፈቀድላቸዉ የሚል like🖐
ከማንጋ እንደሚጫወቱ አላቅም ግን ያኛው ክለብ ቀጥቅጦ ያሸንፋችዋል።
ድል ለጦና ንቦች 💪💪
በጊዜ እንግባ አናምሽ ወገን
ድል ለስዳማ ቡና😘😘😘