banner

ረ/ፕ ፀጋዬ ቱኬ የቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ከዚህ በፊት ተከሶ ጥፋተኛ ተብሎ የ13 ዓመት እሥራት ከተፈረደበት ክስ በይግባኝ

ረ/ፕ ፀጋዬ ቱኬ የቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ከዚህ በፊት ተከሶ ጥፋተኛ ተብሎ የ13 ዓመት እሥራት ከተፈረደበት ክስ በይግባኝ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በዛሬው ቀን በዋለዉ ችሎት ተከሻሹ ነፃ ነው በማለት በነፃ እንዲሰናበቱ ዉሳኔ አሳልፈዋል።
#FastMereja

10 comments

Kiffew Samy June 19, 2025 - 10:31 am

ሌላ ምን ይባላል ይሄንን ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን።❤👏👏👏

Aayiirro Maganu❤✋✋

Reply
Teddy Getachew June 19, 2025 - 10:32 am

ቆሻሻ የፍርድ ስርዓት Ethiopia ውስጥ እንዳለ ማሳያ ነው።

Reply
Jacky Mis June 19, 2025 - 10:33 am

Magano eeggo

Reply
AS Man Bee Castro June 19, 2025 - 10:33 am

enkuan des alew

Reply
Akalu Bekele Gabiso June 19, 2025 - 10:34 am

Congra አንድ ቀን በነፃ እንደምትወጣ እርግጠኛ ነበርኩ
ብትዘገይም እዉነት ታሸንፋለች💪💪💪

Reply
Nhatty Abera June 19, 2025 - 10:34 am

ፍትህ አሸንፏል

Reply
Emu Teklu June 19, 2025 - 10:34 am

ደስ ይላል!

Reply
አግዜ አጣሪያው ሉጎ June 19, 2025 - 10:36 am

የእግዚአብሔር ሥራ በጣም ይገርማል፤ እውነትም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።

Reply
Belay Ermias Beyene June 19, 2025 - 10:37 am

ለእግዚአብሔር ቀን አሉ!🙌🙏

Reply
Dawa Lan June 19, 2025 - 10:39 am

Hawalle hagidhotto🙏🙏🙏👍

Reply

Leave a Comment