banner

የጽዳት ሰራተኛዋ 2 ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኑ

#FastMereja I ወ/ሮ ኩሚ አብሬ በ35ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል። ወ/ሮ ኩሚ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ በጽዳት ሥራ በመሰማራት ህይወታቸውን በመምራት ላይ ይገኛሉ ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የግል ስራ ለመስራት እንዳሰቡ ተናግረዋል፡፡

4 comments

Limenih Yirga June 27, 2025 - 9:05 am

ሎተሪ ሰው አየ

Reply
Derese Asfaw June 27, 2025 - 9:05 am

Enkuan des alesh belulign

Reply
Tig Man Utd June 27, 2025 - 9:05 am

እንኳን ደስ አልሽ

Reply
ሀገር የናፈቀዉ June 27, 2025 - 9:06 am

ኡፍ ሎተሪ ገና አሁን ወደሚፈለግበት ሰዉ ሄደ ተመስገን የኔ እናት

Reply

Leave a Comment