banner

ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ የመኪና ስጦታውን ተረከበ

#FastMereja I ከሰሞኑ 60ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ከታሜሶል ኮሚዩኒኬሽንስ የቢ ዋይ ዲ 2025 መኪና ስጦታ ቃል የተገባለት መሆኑ ይታወቃል።

ዛሬ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም የተበረከተለትን BYD E2 መኪና ስጦታ የደረጀ ወዳጆች፣ አድናቂዎች እና ቤተሰቦች በተገኙበት ተረክቧል።





Leave a Comment