0 በአሜሪካ ሚኒሶታ ነገ ጁላይ 4 ለቀነኒ አዱኛ ፍትህ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ መዘጋጀቱን ፋስት መረጃ ሰምቷል። የሞዴል ቀነኒ አዱኛ ቤተሰቦች እና ዘመዶች ከጎናችሁ ነን የሚል የአጋርነት መሰባሰብ እና ቀነኒ ፍትህ እንድታገኝ የሚጠይቅ ሰልፍ እንደሆነ ተነግሯል። #FastMereja
1 comment
👍👍