0 #FastMereja I በሰባተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ-ግብር ማስጀመሪያ ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ለተገኙት የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተበረከተላቸው 4 ሺህ ችግኝ አቡጃ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል። የተላኩት ችግኞቹ ናይጄሪያ ኤርፖርት ሲደርሱ በናይጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ለገሰ ገረመው ከናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ተወካዮች ጋር የርክክብ ሥነ ሥርዓት አድርገዋል።
10 comments
እንደ ሀሳብ ችግኝ ተካይም አብረን ብንሰጥ
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም 😊።
ያለዉን የሰጠ ንፉግ ኣይባልም ፣
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
ብር መስሎኝ ነበር 😀😀🙏🙏
ተካይ 4ሺ ካድሬም አብሮ ቢልክ ትንሽ እፎይ እንል ነበር !!
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ¡
ቀድመው ቢነግሩን ኖሮ የብልግና ፓርቲዎችን እንመርቅላቸው ነበር እኮ😥🤲
መለገሳችን እስካልቀር አህያም እናለግሳቸው 😁
ለ “ዳንጎቴ”ነው ወይስ ?