0
#FastMereja I ኒዩሮ ሳይንስ ለሥራ ፈጠራ ቅጽ ፩ እና የኒዩሮ አመራር ሳይንስ ቅጽ ፪ በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች ተዘጋጅተው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ መኮንን አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል።
መጻሕፍቱ በወጣቶች ዘንድ የሥራ ፈጠራ መንፈስን በማነሳሳትና የአመራር ብቃትን በማጎልበት ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ ተብሏል።
ደራሲው ዶ/ር ያሬድ ኢሳያስ የካፒታል ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና የብዙ ቢዝነስ ባለቤቶች መሆናቸው ተገልጿል።




