Copyright 2022 - All Right Reserved. Designed and Developed by PenciDesign
#FastMereja
ክብር ለኢየሱስ ይሁን 😍🙏
አትደንግጡ ኢየሱስ የአለም ቤዛ ነው 🙌🏽
😃😂😂ለመመለስ ሼም ይዙዋቹነዋ ግድየለም ኑ
መች ነው ግን እራሳቸውን ሚችሉት 😂😂
ወንጌል ነው? ወይስ መበሻሸቅ ነው? ይሄ ሶዬ አይዞህ ብለው ነው ያመጡት ሲኖዶሱ ዝም ካለ ወጣቱ እርምጃ ይወስዳል ።👍
ነቀውሽ ሄደው እራሱ ሁሉ ነገርሽ የሚናፍቃቸው ቤተክርስቲያን ሆይ #በደሙ የዋጀሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንሽ ነውና ለዘላለም አብርሂልኝ 🙏
በናፍቆት አትሰቃዬ ኑ ወደ ቀድሞው ቤታችሁ ተመለሱ ።
ለመላእክት መስገድ፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ለመላእክት ሰግደዋል፦
• ሎጥ ወደ ሰዶም ለመጡት ሁለት መላእክት በከተማይቱ ደጃፍ ላይ ሲያገኛቸው ሰግዷል (ዘፍጥረት 19፥1)። ኢያሱም ለአምላክ ሠራዊት አዛዥ መስሎ ለታየው መልአክ ሰግዷል (ኢያሱ 5፥14)። ምንም እንኳ በኋላ በራዕይ መጽሐፍ ላይ መላእክት ለሐዋርያው ዮሐንስ ለእግዚአብሔር ብቻ ስገድ በማለት አምልኮን ቢከለክሉም (ራዕይ 19፥10፣ 22፥9)፣ ይህ የሚያሳየው ለመላእክት የሚገባው የአምልኮ ስግደት (Latreia) ሳይሆን የአክብሮት ስግደት (Proskynesis) መሆኑን ነው።
ብር ከተከፈለህ የሚፈለገውን ያህል ታጎበድዳለህ።
እየመጡነዉ ማለት አሁን ነዉ😂 ምን ቀራቹ ሁሉንም ከኦሮቶዶክስ ወስዳቹ መቼስ ሉተር በፅናጽል አመስግኗል አትሉንም😎
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
10 comments
ክብር ለኢየሱስ ይሁን 😍🙏
አትደንግጡ ኢየሱስ የአለም ቤዛ ነው 🙌🏽
😃😂😂ለመመለስ ሼም ይዙዋቹነዋ ግድየለም ኑ
መች ነው ግን እራሳቸውን ሚችሉት 😂😂
ወንጌል ነው?
ወይስ መበሻሸቅ ነው?
ይሄ ሶዬ አይዞህ ብለው ነው ያመጡት ሲኖዶሱ ዝም ካለ ወጣቱ እርምጃ ይወስዳል ።👍
ነቀውሽ ሄደው እራሱ ሁሉ ነገርሽ የሚናፍቃቸው ቤተክርስቲያን ሆይ #በደሙ የዋጀሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንሽ ነውና ለዘላለም አብርሂልኝ 🙏
በናፍቆት አትሰቃዬ ኑ ወደ ቀድሞው ቤታችሁ ተመለሱ ።
ለመላእክት መስገድ፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ለመላእክት ሰግደዋል፦
• ሎጥ ወደ ሰዶም ለመጡት ሁለት መላእክት በከተማይቱ ደጃፍ ላይ ሲያገኛቸው ሰግዷል (ዘፍጥረት 19፥1)።
ኢያሱም ለአምላክ ሠራዊት አዛዥ መስሎ ለታየው መልአክ ሰግዷል (ኢያሱ 5፥14)። ምንም እንኳ በኋላ በራዕይ መጽሐፍ ላይ መላእክት ለሐዋርያው ዮሐንስ ለእግዚአብሔር ብቻ ስገድ በማለት አምልኮን ቢከለክሉም (ራዕይ 19፥10፣ 22፥9)፣ ይህ የሚያሳየው ለመላእክት የሚገባው የአምልኮ ስግደት (Latreia) ሳይሆን የአክብሮት ስግደት (Proskynesis) መሆኑን ነው።
ብር ከተከፈለህ የሚፈለገውን ያህል ታጎበድዳለህ።
እየመጡነዉ ማለት አሁን ነዉ😂
ምን ቀራቹ ሁሉንም ከኦሮቶዶክስ ወስዳቹ መቼስ ሉተር በፅናጽል አመስግኗል አትሉንም😎