banner

በማህበራዊ ሚዲያ እንዳይመጡ ተነግሮአቸው ሁለቱም ግለሰቦች በፊርማቸው አረጋግጠዋል።

#FastMereja I በእኔም በልጆቼም ፆታዊ ጥቃት አድርሶብኛል በማለት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አቤቱታ ስታሰማ የነበረችው በሷ ጉዳይም ፖሊስ ከአንድም ሁለት ጊዜ መግለጫ የሰጠ ሲሆን ወ/ሮ ሰርካለም አስራት ከዚህ ተግባራቸው ባለመቆጠባቸው የአዲስ አበባ ሴቶች፣ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከህፃናት መብትና ደህንነት አንፃር ጉዳዩ እንደሚመለከተው ተቋም ይህን ነገር በቅርበት ሲሰሩበት ከነበሩ የቅን ልቦች ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን ወ/ሮ ሰርካለም አስራት ከነ ልጆቻቸው እና በጉዳዩ የሚያሟቸው አቶ ተወልደ ከበደን በአዲስ አበባ ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በመጥራት ፊት ለፊት እንዲነጋገሩ ተደርጎ ከዚህ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ጀምሮ በእንደዚህ አይነት ነገር በማህበራዊ ሚዲያ እንዳይመጡ ተነግሮአቸው ሀለቱም ግለሰቦች በፊርማቸው አረጋግጠዋል።

ወ/ሮ ሰርካለም አስራት ፍቃደኛ ከሆኑ ሶስቱንም ልጆቻቸውን የአዲስ አበባ ሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ተረክቦ ሊያሳድግ ዝግጁ መሆኑን የቢሮው ሀላፊ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ አሳውቀዋል።



7 comments

Lili Ye Su August 10, 2025 - 9:19 am

ለማሳመን እንዳታ ስደፍራቸው ብቻ 😌

Reply
ኤርዶጋን አልያስ August 10, 2025 - 9:21 am

Wow

Reply
Yetnayet Endale August 10, 2025 - 9:21 am

በዚሁም ወ/ሮ ሰርካለም ፀበል እንዲገብ ቢደረግ ጥሩ ነበር….🤔

Reply
Temesgen Tesfaye August 10, 2025 - 9:22 am

ትክክለኛ ውሳኔ

Reply
Huna Amen August 10, 2025 - 9:22 am

ሰርኬ አኳ ሰነፍ ሆና ነዉ አንጂ በዚህ በድፍርትዋ ሌላ ታሪክ ትሰራ ነበር 😀

Reply
Miracel Ye Geta Lij August 10, 2025 - 9:23 am

ነሐሴ 30 ከመቼው ሞለ😮

Reply
ይድነቃቸው ቻለው ገብረ ማሪያም August 10, 2025 - 9:26 am

ትክክለኛ ዉሰሳኔ🙏

Reply

Leave a Comment